I think it is the historical assumption behind the ethnic federalism w/c is the main problem. It only recognizes Menilik’s conquest. It completely ignores Oromo expansion. https://twitter.com/Menilikism/status/1357269763374919683
Had the ethnic federalism recognized only Oromo expansion and assumed Menilik expansion as “reclaiming of lost territory”, it would have been Amharas who supported it. So ethnic federalism is not the problem per se
The constitution gives ownership of land to ethnic groups according to historical events. እርስ በርስ አንዱ ሌላውን በወረረበት ሃገር; የትኛውን ወረራ ነው እውቅና የምንሰጠው የሚለው ወሳኝ ነው. በእኔ እምነት: የሃይለስላሴ መንግስት: የኦሮሞ መስፋፋትን ወስደ
ስለዚህም የሚኒልክ ዘመቻ : ሃገርን የማቅኛ: እና እንደገና የማዋሃድ ሆነ. ምንም እንኳ ሁሉም እኩል የመኖር መብት ቢኖረውም: informally ኦሮሞወች ከዚህ መጡ አይነት ትርክት ነበር. አህን ያለው ህገ መንግስት የዚህ ተቃራኒ ነው. አማሮች ሌሎች ባሉበት
አብረው ከተገኙ: automatically ሌሎች እንደ ባለ ሃገር: አማሮች ግን መጤወች ናቸው. ኦሮሚያ ዞን: አዊ ዞን : ዋግህምራ ዞን አማራ ከ 40% በላይ ነው ግን እውቅና የለውም. በብዛት በሚኖርባቸው ድሬዳዋ: ናዝሬት: ደብረ ዘይት አማራ መብት የለውም...
ቤንሻንጉልም ያለው ይሄው ችግር ነው. አማራ የትም ቦታ ከሚኖርበት ሌሎች ካሉ: በህገ መንግስቱ አማራ መጤ ነው. ጎንደር ቅማንት እንኳን የሆነውን እናውቃለን.
ስለዚህ የሄን ህገመንግስት ለምን ብዙ አማራ ደገፈው : ብዙ ኦሮሞስ ተቃወመው የሚለውን በዚህ ካየን መፍትሄውስ የሚለው ነው. እንደኔ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ : ሁሉም ራሱን ባለበት መርጦ ካስተዳደረ ቀላል ነው. በቀበሌ ደረጃ እንኳን የሆነ ማህበረሰብ ...
majority ከሆነ: ራሱን የማስተዳደር መብት በዲሞክራሲ ያገኛል. ብርቱካን ሚደቅሳ : የኢትዮጵያ መፍትሄ ቁልፍ በእጇ ነውና ይቅናት 😂
You can follow @optimistagain.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled:

By continuing to use the site, you are consenting to the use of cookies as explained in our Cookie Policy to improve your experience.