ጓደኛ ብለን የቴሌቭዥን ፕሮግራም ስንሰራ በምክንያት ነው። ይህ የምታዮት ያንድ ትልቅ የመንግስት ጤና ተቋም መፀዳጃ ቤት ነው። የመፀዳጃ ቤት እቃ ከ70% በላይ "ቅንጦት" ተብሎ እንደሚቀረጥ እናውቅ ይሆን? አብዛኛው ህዝባችን ሜዳ ላይ እንደሚጠቀምስ?
በ5 አመት ያለብንን ችግር እንደምንቀርፍ ከፅዱ ኢትዮጵያ የተሰጠ መግለጫ ሰምተናል። እቅዱ ጥሩ ነው። ከግል ባለሀብት ጋር አብሮ በመስራት ወደ ንግድ መቀየር ውጤት ማምጣት ይቻላል ብለን እናምናለን።