Thread
Siegfried pausewang ሁለት አይነት "አማራ" አለ ይላል። Urban Amhara (የከተማ አማራ) እና Provincial Amhara
በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛውም አካባቢ የጠራ ደማዊ ማንነት ማግኘት አስቸጋሪ ነው። በፖለቲካ እና ማህበራዊ መስተጋብር የነቃ Imagined ማንነት ነው ያለው የሚለው ብዙሀኑን የሚያስማማ ሀሳብ ነው።
pausewang "የከተማ አማራ" ሲል የሚጠራው የማህበረሰብ ክፍልም በደማዊ ማንነቱ ከወሰድነው ከተለያየ ብሄር የተውጣጣ የህብረተሰብ ክፍል ነው። ለጊዜው ከ Provincial Amhara ጋር በሀሳብ የገጠመ ቢመስልም የራሱ የሆነ ግብ እና አላማ ያለው አካል ነው።
አሁን ባለው ወቅታዊ ሁናቴ እንኳን የሁለቱን አሰላለፍ ብናየው ለየቅል ነው።
.
Urban Amhara "ክልል የሚባል ነገር ይፍረስ - ርስት የሚባል ነገር የለም" ሲል
Provincial Amhara ደግሞ "በሀይል የተነጠቀብኝን ርስት እያስመለስኩኝ ነው" ይላል።
As long as their claim is not irredentist and if it's legit I prefer the provincial Amhara over the urban Amhara because of two reasons
1- they are not naturally anti to a Multinational order
2- they were manipulated by the privileged urban Amhara both in the past times and contemporary Ethiopia.
You can follow @eyasped.
Tip: mention @twtextapp on a Twitter thread with the keyword “unroll” to get a link to it.

Latest Threads Unrolled:

By continuing to use the site, you are consenting to the use of cookies as explained in our Cookie Policy to improve your experience.